service times
new to church
ቀን ምቁጠሪያ እና መጪ በዓላት

የኅዳር ጽዮን ማርያም ናት።

የኅዳር ጽዮን ማርያም ናት።

በአታ ለማርያም ድንግል ውስተ ቤተ መቅደስ ቅዳሴ አለ።

የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ነው

የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ነው

የታኅሣሥ ማርያም ናት።

Click to view all the events
አዲስ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ግንባታ
#

ይህ ሕንፃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሕንፃ አሠራር ደንቦችን የተከተለና ዓይነተኛ የሆነውን ባሕላዊ የሥነ ሕንፃን አሠራርን የሚያንፀባርቅ ነው። በዚህ ቦታ የጌታችንናን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ኦርቶዶክሳዊ በሆነው እምነታችን በበለጠ ለማስፋፋት ነው። የአባላቶቻችንንና ያለንበትን ሕብረተሰብ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ፍላጎቶችን በቀለጠፈ ሁኔታ ለማሟላት ነው። በዚህ ሥፍራ ላቅ ባለ ሁኔታ የሃይማኖት የቋንቋ የታሪክ የባሕልና ክርስቲያናዊ የሆነ የማኅበራዊ ኑሮን አኗኗር ትምሕቶችን ለሕፃናትና ለወጣቶች ለማስተማር። ኦርቶዶክሳዊ የሆነ መፈሳዊ ትምህርት ለመላው ምእመናንና ሕብረተሰብ ለማዳረስ የሚያስችል ይሆናል።

Learn More
ቦታ

St. Mary Ethiopian Orthodox Cathedral Toronto

80 & 84 Tycos Drive
Toronto, Ontario
M6B -1V9
CANADA

Phone: (416) 781-4802
Fax: (416) 913-8668

Ethiopian Flag
ጻፉልን | ዌብሳይት፤ካርታ
BlueOrange - Motion.Interactive.Media