About Us Image

ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ብርሃን ቅድስት ማሪያም ካቴድራል ቶሮንቶ

እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል በሰላም መጣችሁ። በዚህ ሰፊና ጥልቅ የሆነውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ኦምነት፡ ሥርዓትንና ታሪክን ታገኛላችሁ። ኢትዮጵያ በዓለም ከመጀመሪያዎቹ ክርስትና በመግሥት ደረጃ እውቅናን ሰተውና ብሔራዊ ሃይማኖት አድርገው ከተቀበሉት አገሮች አንዷ ነች። (አ.ኤ.አ. በ 330 ዓ.ም.) በተጨማሪ ከጥቁር አፍሪካ አገሮች በቅኝ ገዢዎች ተጽዕኖ ሳይሆን ክርስትናን በራሷ የተቀበለችና ክብሯንና ሃይማኖቷን በመጠበቅ ነፃ ሆና የኖረች ሀገር ነች።

Ethiopian Flag
ጻፉልን | ዌብሳይት፤ካርታ
BlueOrange - Motion.Interactive.Media